Loading event…

✨ የዳባር አውደ ርዕይ ጥሪ የፊታችን አርብ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በልዩ ዝግጅት ለእናንተ የሚቀርብ አስደናቂ አውደ ርዕይ ተዘጋጅቷል! በዝግጅቱም ላይ ፦ 📌 ለእግዚአብሔር ቃል የቀረበውን ውብ የመዝሙር 119 ምዕራፍ በስዕላዊ መግለጫዎች እና በፅሁፍ ተውቦ ያገኙታል። 📌 የመዝሙሩ መግቢያ፣ የቅኔውን አወቃቀር፣ የሊቃውንት ምስክርነት እና በዚሁ መዝሙር ዙሪያ የሚያወጠነጥኑ አስገራሚ ታሪኮች ይቀርባሉ። 📌 66ቱን የመፅሀፍ ቅዱስ መጻሕፍት በአጭርና በግልጽ ሁኔታ በምስልና በፅሁፍ ይቀርባሉ። ከእነዚህ በተጨማሪ ሌሎች መልካም ዝግጅቶች ይጠብቆታል። አርብ በ11:00(LT) በምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን እንገናኝ!
Fri, Aug 21 - Sun, Aug 23
5:00 PM
Organized by
Got questions? Something to discuss?
Loading ratings...